የኢትዮጵያ የደን ልማት ሰራተኞች 2014 ዓ.ም. ለአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር ተሳትፎ የደን ተከላ ፕሮግራም በመናገሻ አካባቢ ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና ምክትል ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ሞቱማ ቶሌራ በተገኙበት የተከላ ስነስርዓቱ ተከናውኗል፡፡ የፕሮግራሙን አጠቃላይ ይዘት ለመረዳት ቪዲዮውን ይመለከቱ፡፡
Read MoreDay: July 16, 2022
የ4ኛው አረንጓዴ አሻራ መሪ ቃል “አሻራችን ለትውልዳችን” የሚል ነው፡፡
የ4ኛው አረንጓዴ አሻራ አገር አቀፍ መረሀ ግብር ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት መክፈቻን በከፊል ለማየት ከዚህ በታች የሚገኘውን የፌስቡክ link በመጫን ቪዲዮውን መከታተል ይችላሉ፡፡ (16) Facebook
Read Moreጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአራተኛው አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር።
የ4ኛው አረንጓዴ አሻራ አገር አቀፍ መረሀ ግብር ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የፌደራሽን ምክር ቤት አባላት፣ የክልል ፕሬዘዳንቶች፣ አምባሳደሮች፣ተጋባዥ እንግዶች እና የሚመለከታቸው የዘርፉ ባለስልጣናት በተገኙበት አገር አቀፍ መርሀግብሩ ተጀምሯል፡፡ የመክፈቻ ስነ ስርዓቱን ከዚህ በታች የሚገኘውን የፌስቡክ link በመጫን ቪዲዮውን መከታተል ይችላሉ፡፡ (549) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአራተኛው አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር። – YouTube Green Legacy 2022: Annual Tree Planting Campaign Begins The fourth Green Legacy planting campaign has begun today with a target of planting 6 billion seedlings during…
Read More